FIXFIY
Pan-African Super App

Keletat

2022

Keletat poster
Views
0
Counntry
Ethiopia
Languages
Amharic

በቅድስት ይልማ የተደረሰውና ዳይሬክት የተደረገው #ከእለታት; ፊልም ተመረቀ፡፡ የ1፡35 ደቂቃ ርዝማኔ ያለውን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ 6 ወር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ፊልሙ፣ሁለት በተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ተፈጥሮ በአጋጣሚ የሰጠቻቸውን ስጦታ እንዴት እንደሚጠቀሙበት የሚያሳይ የቤተሰብ ድራማ ነው ተብሏል፡፡ በ123 ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ፣በአለን ኢንተርቴይመንት በቀረበው #ከእለታት; ፊልም ላይ እፀህይወት አበበና ሩታ መንግስታብን ጨምሮ በርካታ ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡ ሁለት ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ያሉ ወጣት ሴቶች ህይወት የሰጣቻቸውን ዕድል እንዴት እነደሚጠቀሙ የሚያሳይ ፊልም ነው

To play this video, log in or download the FIXFIY App.