የሰው ልጅ ጤናው ከሁሉም ነገሮች በላይ ነው (ጤናው) ቀጥሎ የተፈጠረበትን መንስኤ ማውቁ ሲሆን (የፍጥረቱ ምክንያት) ሶስተኛ የፈጣሪውን አላማ በሰላም, በፍቅርና, በደስታ ማሳካት ነው (አላማው) ከታች ሌላ መጨመር ትችላላችሁ 🤷🏽 Now thyself If we acknowledge our nature it will help us address our questions. Credit to IG: @seble_tenachin make sure to follow her, if you want to have good lifestyle, good health advice, and guidance... 🤩 Apply for coaching 👇🏽 www.linktr.ee/seble_tenachin