ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር 💚💛❤️
2024
To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.
የኢትዮጵያ ሕዝቦች ኮጫፍ እስከ ጫፍ ይባረኩ አንድ ይሁኑ በምድሪቷላይ የሕዝቦቿ መንፈስ
ሕሊናዎች በፍቅር በሕብረት በስራ ይብራ ።
ሌቦችም ይያዙ
የምቀኝነት በክፍት የደንቆሮነት የበደል መንፈስ ይጥፉ
የሩቅ ወይም የውስጥ ጠላቶቿም እንደ ጠነዘዘ ቅጠል ይርገፋ ።
አሜን በሉ
ይህን ጥርቀት ተጋሩ ።