የኤርትሪያ ሕዝብ መንቃት አለባችሁ 3.5 ሚሊዮን ሕዝብ ሚኖርበትን ትንሽ ሃገር ይዛችሁ 150 ሚሊዮን ሕዝብ የያዘችውን ትልቅ ሐገር ዘግታችሁ መቀመጥ ምንም አይነት ትርፍ የለውም💁🏽♂️⚖️ ይልቅ ሕዝባችሁ ሀፍቶ, ከብሮ በሰላም እንዲኖር ከኢትዮጲያ ጋር አብሮ በመስራት ሂወታችሁን ቀይሩ 👑🎉 ካለበዛ የኢትዮጲያ ሕዝብ ድሕነት ሰልችቶታል! ኢትዮጵያም በግድ የመደብ ቦታዋን ለማስመለስ ወደ ጦርነት ልትጋበዝ ግድ ይሆንባታል!!!