ሶስት ነገሮች በሒወትህ ማወቅ ያለብህ ነገሮች 👑🥂
2026
To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.
፩ : ቤተሰብህ የቻሉትን አርገው አሳድገውሃል እዚህ አድርሰውሃል!
፪ : ማንም ሊያድንህ ወይም ሊረዳህ አይመጣም ስለዚህ ተነሳ ስራህን ስራ ገንዘብ አግኝ!
፫ : ተግተህ ሒወትን ካሸነፍክ ቡሃላ መቼም ሕብረተሰብህን አትርሳ እነሱም አንዳንተ እንዲበለፅጉ እርዳቸው!