2026
To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.
እነሆ አድሃን ከመአቱ ሰውረን መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን መንፈሰ ንቃቱን ስጠን ህሊናችንን አንቃልን ለአለማችን ፍቅርን አዝንብልን ። የፍጥረት ሁሉ እውነተኛ ፈጣሪ አንተ ነህና ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ። በልጅህ በየሱስ ስም አሜን 👑⚖️
FIXFIY © 2026