To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.
እንደዚህ አይነት ጉቦ እየበሉ ህግን እያፈረሱ ለመኖር የሚያስቡትን ሰዎች በጠቅላላ ለማስወገድ የኢትዮጲያ ሕዝብ ቆርጦ በመተባበር ችላ ሳይል በመተባበር ማስወገድ አለበት ።
1. ጉቦ ሰጪ አለመሆን
2. ለመንግስት አካል በማስመዝገብ
3. ሕዝባችን በመተባበር እነዚህ ህገወጦችን በማሰር ( public arrest )