FIXFIY
Pan-African Super App

አድዋ / Adwa

2022

4.5m
45.4k

To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.

ክብር ለአባቶቻችን ኢትዮጲያን ለዛሬ ያስረከብን... የዚህ ዘመን የኢትዮጲያ ሕዝብ መገንዘብ ያለብን ከሁሉም ጐሳ ነው አባቶቻችን ለአንድ ኢትዮጲያ የወደቁላት, የተሰዉላት አሁንም ሀገራችንን ወደፊት ለማስቀጠል በአንድነት, በፍቅርና በመከባበር መኖር ለኛ የአባቶቻችን የሰጡት ግዴታ ነው ። #አድዋ #ኢትዮጲያ #ሚኒልክ #ንጉስ #ንጉሰነገስት #ጣሊያን #ሐገር